የተቋሙ ተልዕኮ /Mission/...

ዝርዝር መረጃ

የተቋሙ ተልዕኮ /Mission/

ሰኔ 21-2017

አገልግሎትን ውጤታማ ማድረግ የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት የሰው ሀብት ልማት፤ ስምሪትና አስተዳደር አገልግሎቶችን በመስጠት የአስፈጻሚ አካላትን የመፈጸም እና የማስፈጸም አቅም ለማሳደግ የሚያስችሉ የክትትልና ድጋፍ አገልቶችን በመስጠት የሀብረተሰቡን እርካታ ማሳደግ ነው፡