ልዩ የትንሳኤ በአል ማግስት መስተንግዶ!! እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም በጤና አደረሳቹ በአሉ የሰላም፣ የጤና እንዲሁም የፍቅር እንዲሆን መልካም ምኞቴን እየገለፅኩኝ ዘመናዊ ቀልጣፋ እና የተቀናጀ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር በማሳለጥ በ2025 ዓ.ም የከተማዋን ግንባታ በህንፃ ደረጃዎች የአፍሪካ ሞዴል ለማድረግ በምናደርገው ሂደት ከጎናችን እንዲሆኑ ጥሪዬን አቀርባለው፡፡