ሀምሌ 24/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ፅ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ። የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ፅ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች በ7ኛው ዓመት የአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኝ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ወረዳ 2 የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አካሂደዋል።