የአቃቂ ቃሊቲ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት ......

ዝርዝር ዜና

ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ፅ/ቤት
no photo

የአቃቂ ቃሊቲ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት  ዘወትር ሰኞ ማለዳ የሚካሄደው አብሮነት ለለውጥ መርሀግብር የ2018 በጀት አመት 6ተኛ ዙር መርሀግብር ተካሄደ

ነሃሴ 12-2017

የአቃቂ ቃሊቲ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት  ዘወትር ሰኞ ማለዳ የሚካሄደው አብሮነት ለለውጥ መርሀግብር የ2018 በጀት አመት 6ተኛ ዙር መርሀግብር ተካሄደ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የአቃቂ ቃሊቲ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት ፤ ነሃሴ 5  ቀን 2017ዓ.ም የአቃቂ ቃሊቲ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት ዘወትር ሰኞ ማለዳ የሚያካሄደው አብሮነት ለለውጥ መርሀ ግብር የ2018 በጀት አመት 6ተኛ ዙር ፕሮግራሙን የኤሊትሪካል ዲዛይን ምርመራና ፈቃድ ባለሙያ የጽ/ቤቱ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች በተገኙበት አካሂዷል፡፡ በእለቱም የእውቀት ሽግግር እና የህይወት ልምዳቸውን ያካፈሉት የኤሊትሪካል ዲዛይን ምርመራና ፈቃድ ባለሙያ  የሆኑት አቶ ያሬድ ጥላሁን "ተሞክሮአቸውን እና የግል ህይወት ታሪካቸውን " በማጋራት የእውቀት ሽግግራቸውን ያካፈሉ ሲሆን ህይወት የተለያዩ ወጣውረዶች እንዳላትና ነገር ግን ጠንክሮ በመስራትና ክፍተትን በመሙላት ከሌሎች የተሻሉ ተሞክሮዎችን በመውሰድ የተሻለ  ደረጃ ላይ  መድረስ እንደሚቻል ሰፊ ገለፃ አድርገዋ። ባለሙያው አክለውም የሂወት ፈተናዎቸን ጠንክሮ በመስራት እና በትእግስት በማለፍ አላማን ማሳካት እንድሚቻል ከልምድ መማራቸውን አብራርተዋል። ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ  👇👇👇እናመሰግናለን 👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/share/14PWrTBPBpJ/ 👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል ፦  https://t.me/AKCPCOffic 👍👍👍 ዋትሳፕ ቻናል  :- https://chat.whatsapp.com/I3V0r0Uax1WD92aux8OMaz?mode=ac_t 👍👍👍 ዌብ ሳይት  ፦  https://cpac.ag2sys.com    👍👍👍 የሚሰጡ አገልግቶች መረጃ እና የጥቆማ መስጫ ዌብ ሳይት      ፦  http://cpac.ag2sys.com/ag-cs-cust-data/YbSTAi4566862