የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የ......

ዝርዝር ዜና

ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ፅ/ቤት
no photo

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የ2017 ቀጀት ዓመት አፈፃፀም በማስመልከት የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማት ዕውቅናና ሽልማት መርሃ-ግብር 2ኛ በመውጣት ተሸለምን!!

ነሃሴ 12-2017

🎊🎊እንኳን ደስ አላችሁ!!!🎊🎊🎊                     📢📢📢      🏆🏆🏆  2ኛ ወተናል!!🏆🏆🏆 የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የ2017 ቀጀት ዓመት አፈፃፀም በማስመልከት የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማት ዕውቅናና ሽልማት መርሃ-ግብር 2ኛ በመውጣት ተሸለምን!! የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም በማስመልከት የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማት የእውቅና መርሃ-ግብር  የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት "በመሬት ግንባታ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ" ሰር ከሚገኙ ተቋማት መካከል 2ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫ እና የሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል!! ለ2018 በጀት ዓመት የመጣውን ውጤት በሠረት በማድረግ  "አልቆ ለመፈፀም ከህዝብ የተሰጠ አደራ!  እንደሆነ በመገንዘብ  የተገኘውን ድል በማስቀጠል ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ ለመስራት በቁርጠኝነት ተነስተናል። 🎉  አልቆ ለመፈፀም ከህዝብ የተሰጠ አደራ! 🎉 ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም(አቃቂ ቃሊቲ)