የአቃቂ ቃሊቲ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት ......

ዝርዝር ዜና

ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ፅ/ቤት
no photo

የአቃቂ ቃሊቲ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት  ዘወትር ሰኞ ማለዳ የሚካሄደው አብሮነት ለለውጥ መርሀግብር የ2018 በጀት አመት 7ተኛ ዙር መርሀ ግብር ተካሄደ

ነሃሴ 12-2017

የአቃቂ ቃሊቲ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት  ዘወትር ሰኞ ማለዳ የሚካሄደው አብሮነት ለለውጥ መርሀግብር የ2018 በጀት አመት 7ተኛ ዙር መርሀ ግብር ተካሄደ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የአቃቂ ቃሊቲ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት ፤ ነሃሴ 12 ቀን 2017ዓ.ም የአቃቂ ቃሊቲ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት ዘወትር ሰኞ ማለዳ የሚያካሄደው አብሮነት ለለውጥ መርሀ ግብር የ2018 በጀት አመት 7ተኛ ዙር ፕሮግራሙን የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ባለሙያ የሆኑት አቶ ዮናስ ንጋቱ  የጽ/ቤቱ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች በተገኙበት አካሂዷል፡፡ በእለቱም የእውቀት ሽግግር እና የህይወት ልምዳቸውን ያካፈሉት የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ባለሙያ የሆኑት አቶ ዮናስ ንጋቱ   "ተሞክሮአቸውን እና የግል ህይወት ታሪካቸውን " በማጋራት የእውቀት ሽግግራቸውን ያካፈሉ ሲሆን ባለሙያው ከወረዳ ጀምሮ እስከ ክፍለ ከተማ ድረስ በተለያዩ ተቋማት ውስጥ በመስራት የገጠማቸውን የተለያዩ ወጣ ውረዶች እና ያዳበትን የስራ ልምድ ሰፊ ገለፃ በማድረግ ለተቋሙ ሰራተኞች ልምድ አካፍለዋል። ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ  👇👇👇እናመሰግናለን 👍👍👍 ፌስ ቡክ ገጽ:- https://www.facebook.com/share/14PWrTBPBpJ/ 👍👍👍 ቴሌግራም ቻናል ፦  https://t.me/AKCPCOffic 👍👍👍 ዋትሳፕ ቻናል  :- https://chat.whatsapp.com/I3V0r0Uax1WD92aux8OMaz?mode=ac_t 👍👍👍 ዌብ ሳይት  ፦  https://cpac.ag2sys.com    👍👍👍 የሚሰጡ አገልግቶች መረጃ እና የጥቆማ መስጫ ዌብ ሳይት      ፦  http://cpac.ag2sys.com/ag-cs-cust-data/YbSTAi4566862