የስራ ቦታን ምቹ ማድረግ ለአገልጋይም ለተገልጋይም መንፈስን ያድሳል:: 👷♂️👷♀️👷♂️👷♀️👷♂️👷♀️👷♂️👷♀️👷♂️ የስራ ቦታን ለተገልጋይና አገልጋይ ምቹ የማድረጉ ስራ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት ተጠናክሮ ቀጥላሏል።