በ2017 በጀት አመት በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ግ......

ዝርዝር ዜና

ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ፅ/ቤት
no photo

በ2017 በጀት አመት በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት የተሰሩ ስራዎች

ሰኔ 24-2017

ለባለጉዳይ በቀላሉ እስካን በማድረግ ብቻ ሃሳብ እና ጥቆማ የሚሰጥ ሲስተም ተዘጋጀ!!! በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ያሎትን የትኛውም አስተያየት እንዲሁም የህንፃ አዋጅንና መመሪያን የጣሰ ማንኛውም ህገወጥ ግንባታ ሲገጥሞት ስካን በማድረግ አስተያየትና ጥቆማዎትን ይስጡን። እናመሰግናለን የአቃቂ ቃሊቲ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ፅ/ቤት